አጋርነት የአረንጓዴ ፍትሕ እምብርት ነው። አፍማማ ከመንግሥት፣ ከትምህርት ተቋማት፣ ከሲቪል ማህበረሰብ፣ ከሚዲያ እና ከልማት አጋሮች ጋር ይሠራል።
የዘርፍ-አቀፍ ትብብር እና አጋርነት አስፈላጊነት
ከላይ የተጠቀሱት ሁሉም ክፍተቶች የሁሉንም ባለድርሻ አካላት በአገር አቀፍም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የተቀናጀ እርምጃ እና አጋርነት ይፈልጋሉ። እንደ አለመታደል ሆኖ፣ ሰፊ የቅንጅትና አጋርነት ክፍተቶች ይስተዋላሉ፡፡ ይህም ባለድርሻ አካላት ለተወሳሰቡ የአካባቢ እና የአስተዳደር ተግዳሮቶች የተቀናጀ የመፍትሄ አቅጣጫ እንዳይዘጋጅ እንቅፋት ሆኖ ቆይተዋል። በዚህም ትብብርን እና አጋርነትን እንደ አንድ የትኩረት ነጥብ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
ቁርጠኝነታችን
- አረንጓዴ ፍትህን ለማረጋገጥ እና የአካባቢ አስተዳዳርን አቅም ለማጎልበት ከመንግስት፣ ከአካዳሚክ፣ ከሲቪል ማህበረሰብ፣ ከሚዲያ እና ከልማት አጋሮች ጋር አጋርነት መፍጠር እና በትብብር መስራት።
ከአፍማማ ጋር በአጋርነት መሥራት ይፈልጋሉ?
